Skip to content
"ሁሉም በተሰኘው ዘመቻ በሁለት ሳምንት ከ200,000 ሰው በላይ መመርመር ተችሏል" ዶ/ር ኤባ አባተ - ኦገስት 25, 2020 episode artwork

EPISODE · Aug 25, 2020 · 20 MIN

"ሁሉም በተሰኘው ዘመቻ በሁለት ሳምንት ከ200,000 ሰው በላይ መመርመር ተችሏል" ዶ/ር ኤባ አባተ - ኦገስት 25, 2020

from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው

የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ሳይንስ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኤባ አባተ ከ17 ሚሊየን ቤቶችን ለመድረስ እና ከ 200,000 በላይ ሰዎችን ለመምርመር ታቅዶ የነበረው ዘመቻ ግቡን መምታቱን እና እስከ ነሃሴ ማብቂያ ድረስ መቀጠሉንም ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ ክልሎች እና እንዲሁም በእስር ቤቶች ስላለው የቫይረሱ ስርጭት እና ከለይቶ ማቆያ ጋር ተያይዘው ስለሚነሱ ቅሬታዎች ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 25, 2020

Embed this episode

Ready to play

"ሁሉም በተሰኘው ዘመቻ በሁለት ሳምንት ከ200,000 ሰው በላይ መመርመር ተችሏል" ዶ/ር ኤባ አባተ - ኦገስት 25, 2020

0:00 20:39

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 20 minutes long.

When was this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on August 25, 2020.

Can I download this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!