Skip to content
It's Christmas •••  episode artwork

EPISODE · Dec 18, 2021 · 2 MIN

It's Christmas •••

from Sost kilo · host Leoul Zewelde

ፅድ አናት ላይ - ሽልም የኮኮብ ዕድ ሳይ - በዝንፍንፍ ቅርንጫፍ የተጥመለመለ ሲባጎ ብልጭ - ድርግም ሲል - የአበርክቶ ሙዳይ ዙሪያው ሲከመር - ዜማ ሲናኝ ፥ በዓመቱ ኦሜጋ ሁሉም ወደልጅነቱ ሲሰበሰብ - በቀለም ያሸበረቁ ህፃናት ተሰብስበው ሲዘምሩ - ኩርሽም ከረሜላዎች አፋቸው ላይ እየሟሟ ሲወልል - ሞሳነት ፍፅምና መሆኑን አምነው ፥ አዛውንቶች በልጆች ሲመረቁ ፥ የበረዶ ጥጥ ብናኞችን አሳበው መላዕክት ሰብ'ን ሲስሙ - የከተማው ካቴድራሎች ስንጉሱ ብስራት ሲደውሉ - የተነጠፉ መንገዶች ሁሉ - ወደቤት አቅጣጫ ሲወስዱ - በብልቃጥ የነበረ መንፈስ ሲተን - ተኖ ቤት ሲሞላ ፥ ብርቅርቅ ኳሶች እየተብረቀረቁ ሲወዛወዙ - ቀያይ ሻማ ዎች ተለኩሰው ሲታወድ - በቁር ቆፈን ውስጥ የነበሩ ጉንጮች መልሰው ሲፈግጉ - ቤተሰብ የታከበላቸው እናቶች አይን - እንደታጠበ ብርጭቆ ሲብለጨልጭ - ሳቆች ተርፈው ወለል ላይ ሲወዳድቁ ፥ በክፍት ልቦች ውስጥ የገባ ንዝረት መልሶ ሲፈስ - ፍልቅልቅ ብላቴኖች ጌታ እንዳየ ውሻ ከግድግዳ ግድግዳ ሲዘሉ ። ነገ ጠዋት - ጦማራቸውን አንብቦ የሚመጣውን ሽማግሌ በተስፋ ሲጠብቁ ፥ ቃጭል ያነገቱ አጋዘኖችን በየብስ ሠረገላ ሲጋልቡ - በራማ ጋሪ ሲከንፉ - ጆንያ ተሸካሚው ሽማግሌ ነጭ ሪዙን እየፈተለ ሲደውል - ቦቲውን እያማታ - በየአጥቢያው ሆ'ሆይ ሲል ፥ ከአንቺ መሆን እመኛለሁ ። አድማስ ተሻግሮ የተኛ ልቤ ቀኑ ሲደርስ ይቀሰቀሳል ። አይኔን ውኃ ይሞላል ። ደሞ ፥ ደሞ መጣ ... Prompt : Carla Thomas - It's Christmas. It's been a long long time , Cant' explain why you crossed my mind I guess it's just to wish you a merry Christmas.

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 18, 2021

Embed this episode

Ready to play

It's Christmas •••

0:00 2:11

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sost kilo?

This episode is 2 minutes long.

When was this Sost kilo episode published?

This episode was published on December 18, 2021.

Can I download this Sost kilo episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!