ከአድማስ ወዲህ፡ የሠው ሠራሽ አስተውህሎት ዐቢዮት በኢትዮጵያ episode artwork

EPISODE · Nov 3, 2025 · 1H

ከአድማስ ወዲህ፡ የሠው ሠራሽ አስተውህሎት ዐቢዮት በኢትዮጵያ

from Sovereignty Sources

''የሠው ሠራሽ አስተውሎት በመላው ዓለም ምጣኔ ሐብን እየለወጠ ይገኛል። በዚህ ረገድ ከሌላው ሀገር ወደኃላ መቅረት የለብንም — እንደሚታወቀው ሠው ሰራሽ አስተውሎት የዲጂታል ኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ አለው። ስለዚህ እንደ አፍሪካ ኅብረት አባልነታችን በአህጉር ደረጃ በርካታ ሥራዎችን እየሰራን ነው ፡፡ '' ሲሉ በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኮምፒቲሽናል ሳይንስ እና የሠው ሠራሽ አስተውህሎት ዳይሬክተሩ ዮናስ ገ/ሚካኤል ድፈር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂን ፈር ለማስያዝ እንዲሁም ፈጣራን ለማበረታታት ስለሚጫወተው ቁልፍ ሚና ለመወያየት በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኮምፒቲሽናል ሳይንስ እና የሠው ሠራሽ አስተውህሎት ዳይሬክተሩ ዮናስ ገ/ሚካኤል ድፈርን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። የማቴሪያል ሳይንስ ኢንጂነሪንግ የሀይል አጠቃቀምን ለመቀነስ፣ ተግዳሮቶቹን እዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን ጉዳይን ተደራሽ ለማድረግ ስለሚፈጥረው አቅም ከኬሚስቱና ተመራማሪው ዶ/ር መላኩ ደረጄ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 3, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ከአድማስ ወዲህ፡ የሠው ሠራሽ አስተውህሎት ዐቢዮት በኢትዮጵያ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 3, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!