ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም

from The Rising South

"ይህ (በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመገበያየት ሞዴል) አገሮችን በፋይናንስ ማዕቀብ ከሚያስረው ስዊፍት [Swift] የክፍያ ስርዓት ለመውጣት ጥሩና ውጤታማ መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህ ሞዴል የደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ሀብት በምዕራባውያን ኃይሎች እጅ እንዲያዝ እና እንዲወረስ ተጋላጭ ከማድረግ ይልቅ፣ እዚሁ በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ውስጥ ተከማችቶ ለሕዝብ ጥቅም እንዲውል መንገድ ይከፍታል።" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን እ.ኤ.አ በግንቦት 19 እና 20 ፣ 2026 ወር አጋማሽ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት ተከትሎ ሞስኮ እና ቤጂንግ የፈረሙት ታሪካዊው የጋራ መግለጫ ለአዲሱ የዓለም የኃይል ሚዛን ምን ትርጉም አለው? የሚለውን የምንቃኝ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ፣ በየዓመቱ ግንቦት 17 የሚከበረውን የአፍሪካ ቀን ለአህጉሪቱ እውነተኛ ነፃነት እና ሉዓላዊነት ምን አዲስ ጥያቄዎችን እና የቤት ስራዎችን ይዞልን መጥቷል? የሚለውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናት ማዕከል መምህር ጌታቸው ካሳ(ዶ/ር) እና የታሪክ እና ቅርስ ጥበቃ ስርአተ-ትምህርት ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ተረፈ ወርቁ ጋር ተወያይተንበታል፡ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:  

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከአፍሪካ ሉዓላዊነት እስከ ባለብዙ-ዋልታ ዓለም

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!