ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ episode artwork

EPISODE · Jan 14, 2026 · 1H

ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ

from The Rising South

"ጠንካራ የሆነ አለም አቀፍ የጥቁሮች ድርጅት ሊኖር ይገባል። ያለ እሱ፣ ሁሉም ነገር የቁጣ፣ የተቃውሞ እና የተስፋ መቁረጥ መግለጫ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እኛ ጥቁር ህዝቦች ትኩረት ማድረግ ያለብን ገለልተኛ፣ አለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ጠንካራ የሆኑ የጥቁር ተቋማትን በመገንባት ላይ መሆን አለበት።” ሲሉ የግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ከአቶ ፀጋዬ ቻማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ፀጋዬ ቻማ ጋር ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም፣ ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች እንወያያለን። በኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታየው ጋር የኢትዮጵያን አረንጓዴ የሽግግር ጉዞ እና ታዳሽ ኃይልን በተመለከተ ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡ እንዲሁም የተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም፣ ስለ ሰብአዊ ትብብር፣ በኢትዮጵያ ስላለው የህፃናት ካንሰር ህክምና እና ድርጅታቸው ከሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ ጋር ስላለው የረጅም ጊዜ አጋርነት ያጋሩንን ሀሳብ እናጋራችኋለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 14, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 14, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!