EPISODE · Aug 3, 2026 · 1H
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
from Sovereignty Sources
''ከሩሲያ ጋር ዳግም የተጠናከረው ግንኙነት በንግድ፣ በትምህርት፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ልማት መስኮች ያሉትን ትብብሮች የሚያሰፉፉ ጠቃሚ ዕድሎችን ይፈጥራሉ። ከእነዚህ በጣም ጉልህ ከሆኑት መካከል አንዱ በትምህርትና በክህሎት ልማት ዘርፍ ያለው እድል ነው — ሩሲያ በምህንድስና፣ በመረጃ ቴክኖሎጂ፣ በኒዩክሌር ሳይንስ እና በህዋ ምርምር ዘርፎች የላቀ የረጅም ዘመን ተሞክሮና ዝና አላት '' ሲል ጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቃኝተነዋል።በክፍል ሁለት በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናዊ ትሰስር የወደፊት ተስፋና የጋራ መገበያያ ገንዘብን በሚመለከት በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ሽግግር ተልዕኮ አማካሪ አሊ ሙርሳይ ሀሰን ዕይታውን አጋርቶናል። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.