ከጎጂ ተክልነት ወደ ግንባታ መሣሪያ ግብዓትነት የተለወጠው የወያኔ ዛፍ ወይም 'ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ' episode artwork

EPISODE · Sep 1, 2025 · 30 MIN

ከጎጂ ተክልነት ወደ ግንባታ መሣሪያ ግብዓትነት የተለወጠው የወያኔ ዛፍ ወይም 'ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ'

from Sovereignty Sources

“ሀሳቤ ለሞቃታማ ሥፍራዎች ተስማሚ ጥሩ የግንባታ መሣሪያ ማምራት ነበር።  ስለዚህ ዋናው ሀሳቤ ከሄምፕክሪት ግንባታ ነበር የመነጨው። ከዛ ነበር ቴክኖሎጂውን የቀዳሁት። ፕሮስክሪት ወደተባለው የራሳችን ምርት ነበር የቴጂክኖሎጂ ሽግግር የተደረገው” ሲል ሲቪል መሃንዲሱ ሱራፌል በላይ ተናግሯል። 'ጁሊፍሎራ' በኢትዮጵያ በረባዳማ ሥፍራዎች ወይም በቆላማ አካባቢዎች የብዝሃ ህይወትን የሚያዛንፍ የአርሶ አደርና አርብቶ አደሩን ህይወት እየጎዳ ያለ መጥፍ ዕፅ ነው። ይህን ተክል ለማስወገድ ብዙ ጥረቶች ተደርገዋል።  በዚህ ረገድ የሶቨርኒቲ ሶርስስ አቅራቢ በተለምዶ 'የወያኔ ዛፍ'  ተብሎ የሚጠራዉን  'ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ' ን ከጎጂ ተክልነት ወደ ግንባታ መሣሪያ ግብዓትነት የለወጠው የሲቪል ምህንድስና ባለሙያው ሱራፌል በላይን በመጋበዝ ጥልቅ ወይይት አከናውኗል። የፀሐይ እና ታዳሽ ኃይል በተመለከተ ከኢትዮጵያ የፀሐይ ሃይል ልማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ የምሥራች ሲሳይ ጋር የተደረገው አጭር ቆይታም የፕሮግራሙ ሌላኛው አካል ነው።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 1, 2025

Embed this episode

Ready to play

ከጎጂ ተክልነት ወደ ግንባታ መሣሪያ ግብዓትነት የተለወጠው የወያኔ ዛፍ ወይም 'ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ'

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 30 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on September 1, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!