ከጂኦፖለቲካ እስከ ጤና ስርዓት፤ የአፍሪካ ሉዓላዊነት ጉዞ episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ከጂኦፖለቲካ እስከ ጤና ስርዓት፤ የአፍሪካ ሉዓላዊነት ጉዞ

from The Rising South

"ቻይናውያን በታሪካቸው... መሬት ለመቀማት ወታደራዊ ካምፖችን ወይም ሰፈሮችን ለመመስረት አልመጡም። ይህንን ያደረገው አንድ የወራሪዎች ቡድን ብቻ ነው—በተለይም እንግሊዞች፤ አሁን ደግሞ አሜሪካውያን ይህንን የብሪታንያን ባህሪ ወርሰውታል።" ሲሉ ኬንያዊው የህግ ባለሙያውና የ2023 ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ተወካይ አህመድ አብዱልአዚዝ ካዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በመጀመሪያው ክፍል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔ ቢኖርም እንግሊዝ የቻጎስ ደሴቶችን ለሞሪሸስ አለማስረከቧ በአለም አቀፍ ህግና ሉዓላዊነት ላይ ስለደቀነው ስጋት፤ ከህግ ባለሙያውና ከሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ተወካይ አቶ አህመድ አብዱልአዚዝ ካዲ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፤ የሚያዝያ 28 ቀን 2026 እ.ኤ.አ የተካሄደውን አምስተኛው ዓለም አቀፍ የመድሐኒት አቅራቢዎች ጉባዔን መነሻ አድርገን ኢትዮጵያ በመድኃኒት አቅርቦት ራሷን ለመቻልና ቀጣናዊ ማዕከል ለመሆን የምታደርገውን ጉዞ በተመለከተ፤ ከኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ እና ከኢትዮጵያ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ አምራቾች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ተፈሪ ጋር ያደረግነውን ውይይት እናቀርባለን። በመጨረሻም በአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች አፈፃፀም እና የፋይናንስ ክፍተቶች ዙሪያ፤ ከአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 የመሰረተ ልማትና አጋርነት ምክትል ፕሬዝዳንት ፌሊክስ አሮሜ እና ከሞሪሸስ የግብርናና ምግብ ዋስትና ሚኒስትር ዴኤታ ጊልስ ፋብሪስ ዴቪድ ጋር የነበረንን ቆይታ አካትተናል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከጂኦፖለቲካ እስከ ጤና ስርዓት፤ የአፍሪካ ሉዓላዊነት ጉዞ

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!