ከመረጃ-መር ፖሊሲ እስከ ሀገር በቀል ምርት፤ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ትንሳኤ episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ከመረጃ-መር ፖሊሲ እስከ ሀገር በቀል ምርት፤ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ትንሳኤ

from The Rising South

"የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችና አገልግሎቶችን በተመለከተ በህዝቡ ግንዛቤ ላይ ጠንክሮ መስራት ይኖርበታል። የራሳችንን መለያ (Brand) ውብ ካደረግነው፣ የእኛ ምርት በአለም አቀፍ ገበያ ምርጡ መሆን ይችላል። ሁሉንም ነገር መጀመር ያለብን ሀገራችንን በመውደድ ነው፤ ለሀገራችን ውስጣዊ ፍቅርና ክብር ካለን፣ ለገበያ የሚቀርቡ ምርቶቻችንን እና አገልግሎቶቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን እናስባለን።" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ምሁርና ተመራማሪ መሀመድ ኢሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን፤ በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ ግብርና እና የፖሊሲ ምርምር የአፍሪካ የግብርና ፖሊሲ ምርምር ተቋማት መረብ (ANAPRI) ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንቶኒ ቻፖቶ፤ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፖሊሲ፣ የምግብ ዋስትና እና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ የግብርና ስርዓቶች ዙሪያ ሰፊ ትንታኔ ይሰጣሉ።በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፤ ትኩረታችንን ወደ "Made in Ethiopia" ወይም "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ አዙረን በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተመራማሪና አካዳሚሺያን ከሆኑት ከዶ/ር መሀመድ ኢሳ ጋር፤ የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ የመተካት ሂደት፣ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ፋይዳ እና የሀገር በቀል ምርት መለያ (Branding) ስላለው ስነ-ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ እሴት እንወያያለን።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከመረጃ-መር ፖሊሲ እስከ ሀገር በቀል ምርት፤ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ትንሳኤ

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!