ከቅድመ አያቶች ጥበብ እስከ ጤና ሉዓላዊነት፡ አፍሪካ ለፍትሕ የምታደርገው ትግል episode artwork

EPISODE · Nov 10, 2025 · 1H

ከቅድመ አያቶች ጥበብ እስከ ጤና ሉዓላዊነት፡ አፍሪካ ለፍትሕ የምታደርገው ትግል

from The Rising South

“የቅኝ ገዥዎች ልጆቻችንን ማሠልጠን ጀመሩ። እኛ እንደ ሕዝብ በአእምሮአችን ውስጥ ልጆቻችንን የሚያሠለጥኑልን ለእኛ መስሎን ነበር። ግን የሚያሠለጥኗቸው ለራሳቸው ነበር። እና ልጆቹን ለራሳቸው እያሠለጠኑ መሆናቸውን የተረዳንበት ጊዜ፣ በጣም ዘግይቶ ነበር። አሁን በእኛና በልጆቻችን መካከል ክፍተት መጣ።” ሲሉ የአፍሪካ ቴስት ድርጅት ተባባሪ መስራች ተንጎል ክፕለማኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል ። በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ በቅኝ ግዛት የተናጋውን የአፍሪካን ባህላዊ ማንነት እና የሞራል መሰረቶችን /የቅድመ አያቶች ጥበብ/ እንዴት መልሶ ማቋቋም እንደሚቻል የኮንጎ እና የዛምቢያ የብዊሌ ህዝቦች ንጉስ ከፍተኛ መሪ ፑታ ስምንተኛ ፣ በአዲስ አበባ የኤስዋቲኒ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን ኃላፊ አንቶይኔት ሄንዉድ ሮናልድ እና የአፍሪካ ቴስት ድርጅት ተባባሪ መስራች ተንጎል ክፕለማኒን አነጋግረናቸዋል፡፡ ከንግድ ጋር የተያያዙ የአእምሯዊ ንብረት መብቶች ገጽታዎች ስምምነቶች እና የአዕምሮ ንብረት ባለቤትነት ሕጎች የአፍሪካን አህጉር የፈጠራ እና ሕይወት አድን መድኃኒቶች ተደራሽነት ላይ እንዴት ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ የቮለንቲር ኸልዝ ሰርቪስስ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፍቃዱ ጋር ያደረግነው ውይይትም በሁለተኛው ክፍል ይዳሰሳል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 10, 2025

Embed this episode

Ready to play

ከቅድመ አያቶች ጥበብ እስከ ጤና ሉዓላዊነት፡ አፍሪካ ለፍትሕ የምታደርገው ትግል

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on November 10, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!