ከረግረጋማ መሬት ኢኮኖሚ እስከ ቡና ወጪ ንግድ ስኬት episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ከረግረጋማ መሬት ኢኮኖሚ እስከ ቡና ወጪ ንግድ ስኬት

from The Rising South

"የመንግስት ፖሊሲ በግብርናው ዘርፍ በጎን ከመስፋፋት ይልቅ የተጠናከረ (ምርታማ) ግብርናን መጠቀም አለብን የሚል ነው። የዚህ ግብርና በጎን መስፋፋት ተፅዕኖ ረግረጋማ መሬቶቻችንን በከፍተኛ ሁኔታ እና ከመጠን በላይ እንዲራቆቱ ያደርጋል። ስለዚህ ይህንን በመረዳት ግብርናን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እና ከአግሮፎሬስትሪ ስርዓቶች ጋር በማቀናጀት ችግሩን መቆጣጠር ይኖርብናል።" ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህርና የዌትላንድስ ኢንተርናሽናል ቀጣናዊ አስተባባሪ መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር)ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ሶስት ቁልፍ ጉዳዮችን እንመለከታለን፡፡ክፍል አንድ፦ የኢትዮጵያ ረግረጋማ መሬቶች (Wetlands) ያላቸው ያልተነካ ኢኮኖሚያዊ እሴት ምንድን ነው በሚለው ዙሪያ በጉዳዩ ላይ የዘርፉ ባለሙያ የሆኑት መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። ክፍል ሁለት፦ ኢትዮጵያ በያዝነው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በቡና ወጪ ንግድ ታሪካዊ የሆነውን 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንድታስመዘግብ ያደረጉት ዋና ዋና ስራዎች ምንድን ናቸው? የሚለውን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)ጋር እንዳስሳለን። በመጨረሻው ክፍል በአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ሥርዓትን ከውጭ ተጽዕኖ ነጻ በማውጣት ሂድት ከአህጉሪቱ ነባራዊ እውነታዎች ጋር ማጣጣም ለምን አስፈለገ? በሚለው ርዕሰ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጤና ፌደሬሽን ም/ፕ ዶ/ር ግርማ አባቢ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከረግረጋማ መሬት ኢኮኖሚ እስከ ቡና ወጪ ንግድ ስኬት

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!