Skip to content
ከሩሲያ ለዘመናት የተዘረጋው የትምህርት ዕድል ለወጣት አፍሪካዊያን episode artwork

EPISODE · Aug 13, 2025 · 1H

ከሩሲያ ለዘመናት የተዘረጋው የትምህርት ዕድል ለወጣት አፍሪካዊያን

from Sovereignty Sources

“በውጤቱ እኛንና መሰል ሰዎች ተገኝተዋል፡፡ አሁን በአብዛኛው በተለያዩ የህክምና፣ የእርሻ እና ሌሎች ዘርፎች የሚሰሩ የቀድሞ ተማሪዎች አሉ፤ በፖለቲካው ረገድም ትልቅ ቦታ የደረሱ ሰዎች አሉ፤ በከፍተኛ የስልጣን ወይም የሥራ አመራር ደረጃ ላይ የተቀመጡ ናቸው፡፡ በዚህም በአገሪቷ የተማረው የሰው ኃይል ቁጥር እየጠነከረና እየሰፋ ይሄዳል ማለት ነው፡፡ በምርምሩም የተሰማሩ ሰዎች አሉ ዛሬም ድረስ - ሲሉ ዶ/ር ክብሩ ቸርነት ተናግረዋል” በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በየጊዜው እየጨመረ የመጣው ሩሲያ ለወጣት አፍሪካዊያን ተማሪዎች እያመቻች ያለችው የትምህርት ዕድልና ተያያዥ ጉዳዮች ለመወያየት የቀድሞ የሶቭየት ኅብረት ተማሪዎች ዶ/ር ክብሩ ቸርነት እና ዶ/ር ደረጄ ጌታሁንን ጋብዟቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 13, 2025

Embed this episode

Ready to play

ከሩሲያ ለዘመናት የተዘረጋው የትምህርት ዕድል ለወጣት አፍሪካዊያን

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on August 13, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!