ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት

from The Rising South

"የትምህርት ሥርዓታችን አሁንም ድረስ የራሳቸውን ሀብት የሚፈጥሩ ሉዓላዊ ዜጎችን ከመቅረጽ ይልቅ በሌሎች ላይ ጥገኞች የሆኑ የሥራ ፈላጊዎችን ስብስብ እያመረተ ይገኛል።... እውነተኛ ነጻነት የሚጀምረው የአፍሪካን የአገሬው ተወላጅ ዕውቀቶች እና ቋንቋዎች ለኢኮኖሚና ለዕውቀት ነጻነት ማዋል ስንችል ነው፡፡" ሲሉ የሌሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ሲቡሲሶ ማሻባኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በክፍል አንድ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ተላቆ አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት መከተል ስላለበት የዕውቀት ምንጭ ከደቡብ አፍሪካው የለሴጎ ፋውንዴሽን መሥራች ከሲቡሲሶ ማሻባኔ ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ክፍል ሁለት ደሞ አዲሱ ብሔራዊ የቱሪዝም ፖሊሲና ዓለም አቀፍ ገበያዎችን ለመሳብ ስላለው ዕቅድ፣ እንዲሁም እ.ኤ.አ ከሰኔ 20 እስከ ሰኔ 24 ፣ 2026  በኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኝዎች “ኢትዮጵያ በቱሪስት አስጎብኝዎች ዓይን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሙዚየም ለዕይታ የቀረበውን 4ኛው የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይን እንዳስሳለን። ዐዉደ ርዕዩ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ስላለው ሚና የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ስለሺ ግርማ እና የኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሄኖክ ጸጋዬ ማብራሪያ ይሰጡናል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ከሥራ ፈላጊነት ወደ ሀብት ፈጣሪነት፦ የአፍሪካ ትምህርት ሥርዓትና የዕውቀት ነጻነት

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!