EPISODE · Jun 6, 2025 · 1H
ከተጨባጭ ዓለም የተሻገረ፡ የፑሽኪን እና ኢትዮጵያዊያን የደም ትስስር
from Sovereignty Sources
ሩሲያዊው ታላቁ የስነ ፅሁፍ ሰው፣ አሌክሳንደር ፑሽኪን ጥንተ ኢትዮጵያዊ ሥር መሠረት እንዳለው ያውቃሉ? ከሚያስቡት በላይ ሁለቱን ሀገራት ያጋመደ ታሪክ ነው! የቀደመ ታሪኩ ከወንድ ቅመ አያቱ እናት አብራም ፔትሮቪች ጋኒባል ይመዘዛል — ከባርነት እስከ ነፃነት የተሻገረ የኢትዮጵያዊ ልዑል አንፀባራቂ ታሪክ. 💫 የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ መሰናዷችንን የሩሲያ ቋንቋ ቀን እና የአሌክሳንደር ፑሽኪንን ልደት ምክንያት አድርግ ኢትዮጵያዊው ጸሐፈ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ እንግዳ አድርገናል።“ያለፈበት ስርዓት ከኢትዮጵያ ጋር ያስተሳስረዋል። በርካታ ነገሮች ፑሽኪንን ከኢትዮጵያ ጋር ያስተሳስራሉ።” ሲሉ ጸሐፈ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ እና የፑሽኪን አሻራ መካከል ስላሉ ያልተነገሩ ትስስሮችን ያግኙ
Embed this episode
NOW PLAYING
ከተጨባጭ ዓለም የተሻገረ፡ የፑሽኪን እና ኢትዮጵያዊያን የደም ትስስር
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.