ከጥገኝነት ወደ ለውጥ፡ አፍሪካ ከውጭ ለምታስገባው ምግብ የምታወጣውን የ100 ቢሊዮን ዶላር እንዴት መቀነስ ትችላለች ? episode artwork

EPISODE · Nov 26, 2025 · 1H

ከጥገኝነት ወደ ለውጥ፡ አፍሪካ ከውጭ ለምታስገባው ምግብ የምታወጣውን የ100 ቢሊዮን ዶላር እንዴት መቀነስ ትችላለች ?

from The Rising South

“አፍሪካ ቢያንስ 100 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ [በዓመት] ምግብ ለማስገባት ታወጣለች። ይህ የግብርና ዘርፍ ሊለውጠው ይችል ነበር። ስለዚህ [...] መንግስታት በዋና ዋና መሠረተ ልማቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ አለበት። ከእነዚህም መካከል መስኖ ቁጥር አንድ ሊሆን ይችላል፤ ሜካናይዜሽን ደግሞ ቁጥር ሁለት፤ የገበያ መሠረተ ልማት ደግሞ ቁጥር ሶስት ነው። ” ሲሉ የአሊያንስ ፎር ግሪን ሪቮሊዩሽን አፍሪካ ዳይሬክተር እና የ2025 የአፍሪካ የግብርና ባለራዕይ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ጥላሁን አመዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የአሊያንስ ፎር ግሪን ሪቮሊዩሽን አፍሪካ ዳይሬክተርና የ2025 የአፍሪካ ግብርና ባለራዕይ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር ጥላሁን አመዴ ጋር ስለ አፈር ጤና እና አፍሪካ ወደ ዘላቂ የምግብ ሥርዓቶች የምታደርገውን ጉዞ እንፈትሻለን። በሁለተኛው ክፍልም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር እመቤት በቀለ(ዶ/ር) ፣ የአፍሪካ ቱሪዝም ቦርድ ዋና ጸሐፊ ሂወቴ አሰፋ፤ እና የዲቦራ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቤኪ አባዱላ —የሴቶችን አቅም ማጎልበት፣ ሩሲያ-አፍሪካ ትብብርና ተያያዥ ጉዳዮች ተወያይተናል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 26, 2025

Embed this episode

Ready to play

ከጥገኝነት ወደ ለውጥ፡ አፍሪካ ከውጭ ለምታስገባው ምግብ የምታወጣውን የ100 ቢሊዮን ዶላር እንዴት መቀነስ ትችላለች ?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on November 26, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!