ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ episode artwork

EPISODE · Aug 5, 2025 · 20 MIN

ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ

from SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"የቁንጅና ውድድር በቁንጅና ብቻ የተወሰነ አይደለም። ማኅበረሰባትና ኢንዱስትሪዎችንም ለማገናኘት እንደ ድልድይ የሚጠቅም ነው። ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የምናነሳባቸው፤ ያልተሰሙ ድምፆችን የምናስተጋባበት ነው" የሚል አመኔታዋን ያነሳቸው ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከወይዘሪት አዲስ አበባ እስከ ዓለም አቀፍ ወይዘሪት ልዕለ ሞዴልነት የቁንጅና ዘውድ ደፍታለች፤ በልዩ አልባሳት ተሽሞንሙና የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ግዘፍ ነስታለች። ከራሷ አልፋም የሀገረ ኢትዮጵያን ስም በማለፊያነት አስጠርታለች።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 5, 2025

Embed this episode

Ready to play

ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ

0:00 20:32

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ?

This episode is 20 minutes long.

When was this SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ episode published?

This episode was published on August 5, 2025.

Can I download this SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!