SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ podcast artwork

PODCAST · news

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Publisher-supplied feed metadata · PodParley refreshed Jun 12, 2026 · Source feed

  1. 888
  2. 887

    "የመልካም አዲስ ዓመት ምኞቴን በኤምባሲው ዲፕሎማቶችና በራሴ ስም አቀርባለሁ" አቶ ያለለት ጌታቸው - በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተወካይ ጉዳይ ፈፃሚ

    አቶ ያለለት ጌታቸው - በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተወካይ ጉዳይ ፈፃሚ፤ በአውስትራሊያ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ አውስትራሊያውያን የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞትና የመጪ ሥራ ዘመን አገልግሎቶችን ያስመለከተ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።

  3. 886

    "የዘመን መቁጠሪያችን የሚያኮራ ልዩ ሀብታችን፤ የኢትዮጵያዊነት ልዩ ሥርዓታችንም ነው" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ

    ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ በሀገር ውስጥና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት።

  4. 885

    "መጪው ዓመት የሀገራችን አንድነት የሚፀናበት፤ የሰዎች ማንነት የኩራታቸው ምንጭ ብቻ የሚሆንበት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

    ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው - በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ አዲሱን 2019 የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሕዝባዊ በዓል ምክንያት በማድረግ መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።

  5. 884

    "አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምና መረጋጋትን፤ ለወገኖቻችንም ከስጋት ነፃ የሆነ ዓመት እንዲሆን በፅኑ እመኛለሁ" ዶ/ር ለገሰ ጋረደው

    ዶ/ር ለገሰ ጋረደው - የደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ አዲሱን 2019 የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ሕዝባዊ በዓል ምክንያት በማድረግ መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።

  6. 883

    የ2019 አዲስ ዓመት ቅበላ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አንደበት

    የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ቅዳሜ ነሐሴ 30 በሜልበርን-ፉትስክሬይ ፓርክ በድምቀት ተከብሯል። ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የበዓሉን መሰናዶ፣ የአዲስ ዓመት ምኞትና ተስፋዎቻቸውን አሰናስለው አጋርተዋል።

  7. 882

    የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በ "አዲስ አበባ" አዘጋጅነት በዕለተ ዕንቁጣጣሽ ሜልበርን ከተማ ላይ ደምቆ ሊከበር ነው

    ወ/ሮ ነፃነት ኃይሌ እና አቶ ቶም ኑናን፤ የ New Flower Sound 2019 የኢዮሃ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት አስተባባሪዎች፤ ዓርብ መስከረም 1 ቀን / September 11 በ 342 High St, Northcote ከ 6:00 pm እስከ 11:00 pm ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳሚዎች ስላዘጋጁት ልዩ ኩነት ያስረዳሉ። የኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ ዓመት ታዳሚ እንዲሆኑ ያጋብዛሉ።

  8. 881

    "2019 የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ምኞቱ ዕቅዶቹ የሚሳኩበት የሰላም ዓመት ይሁንልን!" ደራሲ ታክሎ ተሾመ

    የሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አስመልክተው ለመላ ኢትዮጵያውያን የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።

  9. 880

    #118 Losing a job (Med) - #118 Losing a job (Med)

    Learn English for talking about losing your job. Practise ways to explain workplace changes and sympathetic responses to someone who has had bad news. - ከሥራ መሰናበትን አስመልክተው ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩ። የሥራ ቦታ ለውጦችን እንዴት ማብራራት እንደሚቻል እና መጥፎ ዜና ለገጠመው ሰው ርኅራኄ የተመላበት ምላሽ አሰጣጥን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ፤ የቀሰሙትንም ዕውቀት በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይፈትኑ።

  10. 879

    በሳዑዲ አረቢያ በፍልሰተኞች መካከል በቅርቡ ከተከሰተ የቡድን ግጭትና ግድያ ጋር በተያያዘ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ተያዙ

    ከስምንት ዓመት በፊት ለተፈረመው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የፍልሰት ሰነድ ኢትዮጵያ የትግበራ ዕቅድ ረቂቅ አዘጋጀች

  11. 878
  12. 877

    ኔፓል ውስጥ የደረሱበት አልታወቀም የተባሉ አውስትራሊያውያን ቁጥር ጨመረ

    የዋን ኔሽን ፓርቲ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ ከፋፋይና አደገኛ ሲሉ የሰነዘሩበትን የከረረ ትችት አሌ አለ

  13. 876
  14. 875

    "ኢትዮጵያዊነታችንን ካላስቀደምንና በጎሳ አካሔድ የሚኬድ ከሆነ፤ አሁን እንኳ የተረፈችዋን ኢትዮጵያ ላናገኛት እንችላለን" የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ

    በሕይወት ዘመናቸው ስለ "እኛና አብዮቱ" መፅሓፋቸው ሲናገሩ "ኢትዮጵያ ወደብ አልባ መሆኗ ይቆጨኛል፣ ያናድደኛል፣ ያሳዝነኛል። ወደብ አልባ ሀገር ነፃ ሀገር አይደለም። መጪዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታት የሚያስቡበት ጉዳይ ይመስለኛል" ያሉት የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ዘርፈ ብዙ አተያዮች። (ምልሰታዊ ምልከታ

  15. 874

    "የአዲስ አበባን ሀብትና የፖለቲካ ስልጣን መቆጣጠር ኢትዮጵያን መቆጣጠር ተደርጎ በተቀናቃኝ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ቡድኖች ዘንድ በግልፅ ይታያል" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን

    ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን፤ በኦስቲን ኮሙዩኒቲ ኮሌጅ ጂ አይ ኤስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ሰሞኑን "ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ፤ በካሳሁን ሰቦቃ በSBS የተደረጉ ቃለ መጠይቆችና መጣጥፎች" በሚል ርዕስ በዶ/ር ግርማ አውግቸው አርታኢነትና በሴማዊ ጥናቶች መካነ ተቋም አሳታሚነት ለሕትመት በበቃው መፅሐፍ ላይ "የኢትዮጵያ ታሪካዊ የመዲናዎች ዝውውር ጂኦግራፊያዊ ጠባያት" በሚል ርዕሰ መጠሪያ ስላቀረቡት የመጣጥፋቸው ጭብጦች ይናገራሉ።

  16. 873

    76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ

    የኢትዮጵያና ቻይና ኩባንያዎች የ330 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያላቸው 33 የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረሙ

  17. 872

    "እኔ ሀገር ያለኝ ሰው ነኝ፤ እንዴት ቢንቁኝ ነው አሜሪካን ሀገር ቀርተህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሁን የሚሉኝ?" የዘመነ ቀ.ኃ.ሥ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ

    ፕ/ር ዐቢይ ጣሴ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ፣ የሞሪታኒያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ (በወቅቱ)፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሳቢና ገፊ አስባቦችን አስመልክተው በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ካቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ አንኳር ሃሳቦች ነቅሰው ያስረዳሉ። (ምልሰታዊ ምልከታ)

  18. 871

    ለአንድ ወር ከስምንት ቀናት የተካሔደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ አዲስ አበባ የክርክር ምንጭ ሆናው ተጠናቅቋል

    ኢትዮጵያ በኬንያ በሚገነባው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት ማሳየቷ ተገለጠ

  19. 870

    በኩዊንስላንድ ብቻ ተጨማሪ 46 ሺህ የጤና ባለሙያዎችና 38 ሺህ የኮንስትራክሽን ሠራተኞች እንደሚያስፈልጉ ተመለከተ

    የናሽናልና ሊብራል ፓርቲ መሪዎች መንግሥት ለማቆም ከበቁ የከሰል፣ ነዳጅና ጋዝ ገደቦችን እንደሚያነሱ በጋራ ገለጡ

  20. 869

    #117 Borrowing books at the library (Med) - #117 Borrowing books at the library (Med)

    Learn English useful for visiting a library. Practise everyday phrases for returning borrowed items, asking about late fees and due dates, renewing items, reserving titles, and using the library catalogue. - እንግሊዝኛን ይማሩ ቤተ መጽሐፍን ለመጎብኘት ይጠቅማል። የተዋሱትን ስለ መመለስ፣ ያለተከፈለ የዘገየ ክፍያንና የክፍያ ቀናትን ስለ መጠየቅ፣ የውሰት ቀናትን ማራዘም፣ በስምዎ ተመዝግቦ እንዲቆይ ማድረግንና የቤተ መፅሐፍ የይዘት ማውጫ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የዚህን ክፍለ ዝግጅታችንን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ፤ የተማሩትንም በዕንቆቅልሻችን እራስዎን እዚህ ይፈትኑ።

  21. 868

    በወሲባዊ ጥቃት ጥርጣሬ ሳቢያ በአምስት የሲድኒ ስዋንስ እግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ ግደባ ተጣለ

    በመጪው የፀደይ ወራት በመላ አውስትራሊያ የደን ቃጠሎ ሊጨምር እንደሚችል ተመለከተ

  22. 867
  23. 866

    "ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን!" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና

    መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ በዓለ ደብረ ታቦር በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባበር ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ጥሪም ያቀርባሉ።

  24. 865

    ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኦማን ለዩናይትድ ስቴትስና ኢራን የሰላም ስምምነት ደንቃራ ከሆነች በአሜሪካ ቦምብ ልትጋይ እንደምትችል አስጠነቀቁ

    የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ የጤና ሠራተኞች በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን የኢቦላ ወረርሽኝ ለመቋቋም ብርቱ ፈተና ገጥሟቸው እንዳለ ተመለከተ

  25. 864
  26. 863

    "ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

    ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው ፤ በቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 5 / ነሐሴ 30 በፉትስክሬይ ፓርክ ከ11: 00 am እስከ 5:00 pm ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ቅበላ መሰናዶን አስመልክተው ይናገራሉ።

  27. 862

    በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለ

    የሴት የመስተንግዶ ሠራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ፤ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ መቀጮን ጨምሮ በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ተደረገ።

  28. 861
  29. 860

    "ግሎባላይዜሽን አሉታዊ ጎኑ ከፍ ያለ ነው፤ ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች የተማሩ ሰዎቻቸውን በማጣት እየተራቆቱ ነው፤ የሕዝብንም ነፃነት ነጥቋል ማለት ይቻላል" ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

    የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፤ የግሎባላይዜሽንን ታራካዊ ዳራ አጣቅሰው፣ በዘርፈ ብዙ ገፅታው እያሳደራቸው ስላሉት ምጣኔ ሀብታዊ፣ የቴክኖሎጂ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ የታዳጊ ሀገራት የአዕምሮ መራቆትና ያደጉ ሀገሮች የአዕምሮ ግኝት፣ የማንነት፣ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ተፅዕኖዎችን ነቅሰው ያስረዳሉ።

  30. 859

    የንግድ ማኅበረሰብ አባላት የፌዴራል መንግሥቱ የኢሚግሬሽን ፖሊሲን አስመልክቶ ሁነኛ ለውጦች ከማካሔዱ በፊት በጋራ እንዲመክር ጠየቁ

    ፖፕ ሊዮ ሩስያና ዩክሬይን በሚያካሂዱት ጦርነት ሰላማዊ ሰዎችን ዒላማ እንዳያደርጉ አሳሰቡ

  31. 858
  32. 857

    2026 Census: What you need to know to ensure you’re counted - 2026 የሕዝብ ቆጠራ፤ ስለ መቆጠርዎ እርግጠኛ ለመሆን ማወቅ የሚገባዎ ምንድን ነው?

    The 2026 Census is on Tuesday 11 August and every person in Australia on this night must be counted. Census data is used to understand where we live, the languages we use at home (including Auslan), the support we need and how Australia is changing as a nation. Being counted helps ensure your community, culture and beliefs are represented. Here’s what you need to know about completing the Census for your household. - የአውስትራሊያ 2026 ሕዝብ ቆጠራ ማክሰኞ ኦገስት 11 / ነሐሴ 5 ይከወናል። በዕለተ ምሽቱ ማንኛውም አውስትራሊያ ውስጥ ያለ ሰው በሙሉ የግድ ሊቆጠር ይገባል። የሕዝብ ቆጠራ ዳታ የት እንደምንኖር፣ ቤት ውስጥ የምንናገራቸው ቋንቋዎች ምን እንደሆኑ፣ ድጋፍ ለማድረግና አውስትራሊያ እንደ ሀገር እንደምን በመለወጥ ላይ እንዳለች ለመገንዘብ ይረዳል። መቆጠርዎ ማኅበረሰብዎ፣ ባሕልና እምነቶችዎ ውክልናን ስለማግኘታቸው ለማረጋገጥ ያግዛል። የቤትዎ ነዋሪዎች የሕዝብ ቆጠራን ሞልተው ስለማጠናቀቃቸው ማወቅ ግድ የሚልዎትን እነሆን።

  33. 856

    #116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med)

    Learn English useful for talking about your sick pet. Practise everyday phrases for explaining when an animal is not eating, drinking, or acting normally. - እንግሊዝኛ ይማሩ ስለ ታመመ የቤት እንሰሳዎ ለመናገር ጠቀሜታ አለው። እንሰሳት በማይመገቡበት፣ በማይጠጡበትና እንደ አዘቦታቸው በማይሆኑበት ወቅት ያንን ለመግለፅ ገላጭ ቃለ ሐረጎችን በየዕለቱ ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት የቀሰሟቸውን ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱና እራስዎን እዚህ በዕንቆቅልሻችን ይፈትኑ።

  34. 855

    ጋዛ ውስጥ በእሥራኤል ጥቃት ለተገደሉ ከመቶ በላይ ፍልስጥኤማውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

    ጄት ስታር ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ በረራ በእጅ ተያዥ የመንገደኞች ቀላል ሻንጣዎች ላይ የ25 ዶላር ክፍያ ሊጥል ነው

  35. 854
  36. 853

    የሕዝብ ቆጠራ 2026፤ ዕለተ ቀኑ መቼ ነው? ተቆጣሪዎች እነማን ናቸው? ፋይዳውስ ምንድን ነው?

    የአውስትራሊያ ሕዝብ ቆጠራ 2026 ማክሰኞ ኦገስት 11 ምሽት ይካሔዳል። ቆጠራው አውስትራሊያውያንን ብቻ ለይቶ የሚቆጥር ሳይሆን፤ ለጉብኝት አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙትን፣ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችንና በጊዜያዊ ቪዛ ያሉትን ሁሉ አካታች ነው።

  37. 852

    ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ

    ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።

  38. 851

    በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ የራስ ገዝነት መብት የመዋቅር ማስተካከያ ሳቢያ ከ500 በላይ የአስተዳደር ሠራተኞችና 50 መምህራን ያለ ምደባ መቅረታቸው ተመለከተ

    ለ21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቪዛ መዘግየት በወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ከፍተኛ ስጋትን መደቀኑ ተነገረ

  39. 850

    How to answer the 2026 Census English proficiency question | Bonus episode - የ2026 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ጥያቄን እንደምን መመለስ እንዳለብዎ

    How do you choose between "not well", "well" and "very well" when the Census asks about your English? Honorary Professor Lynda Yates explains what these answers mean in everyday life, why perfect grammar isn't the goal, and how to assess your English with confidence. - በሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ እንግሊዝኛ ክህሎትዎ ሲጠየቁ "አነስተኛ"፣ "ጥሩ" እና "በጣም ጥሩ" ብለው የሚመርጡት እንደምን ነው? የክብር ፕሮፌሰር ሊንዳ ዬትስ፤ እኒህ ጥያቄዎች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ምን ማለት እንደሆኑ፣ ስሉጥ ሰዋሰው ስለምን ግብ እንዳልሆነና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን እንደምን በራስው ተማምነው እንደሚመዝኑ ያስረዳሉ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የእዚህን ክፍለ ዝግጅት ቃለ ሐረጎች ይለማመዱና የተማሩትን በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይሞክሩት።

  40. 849

    #113 Talking about winter comfort food (Med) - #113 Talking about winter comfort food (Med)

    Learn English useful for talking about cosy meals and winter comfort food. Practise everyday phrases for describing cravings, warm meals, and food that makes you feel comfortable in cold weather. - እንግሊዝኛን ይማሩ - ስለ ክረምት ሙቀት ሰጪ ምቹ ምግቦች ለመናገር ጠቀሜታ አለው። መሻትን፣ አሟቂ ምግቦችንና በብርዳማ አየር ንብረት ምቾት የሚሰጥዎትን ምግብ ለመግለጥ ፍሬ ቃሎችን በየዕለቱ ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - በእዚህ ክፍለ ዝግጅት ቃለ ፍሬዎችን መለማመዱን ይቀጥሉበት። የቀሰሙትን ዕውቅትዎንም በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይፈትኑት።

  41. 848

    የዋጋ ግሽበት በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የፌዴራል መንግሥቱ ገለጠ

    ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ከፈታ አስመልክታ በአዲስ ረቂቅ አጀንዳ ላይ ከኦማን ጋር እየተነጋገረች ነው

  42. 847

    ፕሪሚየር ጃሲንታ አለን ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፤ ለምክትል ፕሪሚየር ኃላፊነት ሁለት ዕጩዎች ፉክክር ላይ ናቸው

    አውስትራሊያ - ምዕራብ አውስትራሊያ ውስጥ አዲስ ግዙፍ የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ልትገነባ ነው

  43. 846

    #115 Working on the side (Med) - #115 Working on the side (Med)

    Learn English useful for talking about side hustles and earning extra income. Practise everyday phrases for describing additional work, managing responsibilities, and talking about money. - እንግሊዝኛን ይማሩ - የጎንዮሽ ሥራን ሠርቶ ተጨማሪ ገቢን ለማግኘት ጠቀሜታ አለው። ተጨማሪ ሥራን፣ ኃላፊነትን መወጣትንና ገንዘብን አስመልክቶ ለመግለፅ አዘቦታዊ ፍሬ ቃሎችን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - ከእዚህ ተከታታይ ክፍለ ዝግጅት ፍሬ ቃሎችን ይለማመዱ፤ እንዲሁም የተማሩት በዕንቆቅልሻችን እዚህ ይፈትኑ።

  44. 845

    የቪክቶሪያ ፕሪሚየር ጃሲንታ አላን በፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን እንደማይለቁ አስታወቁ፤ ምክትላቸው በተቀናቃኝነት ቀረቡ

    የሊብራል ፓርቲ ምክር ቤት አባል በ2028 ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ከዋን ኔሽን ፓርቲ ጋር መቀናጀት ምናልባትም አይቀሬ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጡ

  45. 844

    በዓለም ባንክ የካርቦን ልቅቀት ቅነሳ ፕሮግራም ከልቅቀት የቀነሰችው ካርቦን ለሽያጭ በማቅረብ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከት በቦረና ወረዳ፣ በግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጡ

  46. 843

    አውስትራሊያ ቻይና በደቡብ ቻይና ባሕር ላይ የምትከውናቸው እርምጃዎች “ስጋትን ፈጣሪና አደገኛ ድርጊትም ነው” አለች

    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በ60 ሀገራት ላይ አዲስ ታሪፍ ሊጥሉ ነው

  47. 842
  48. 841

    "ተመራጮች በኢትዮጵያዊነት የሚኮሩ፣ክህሎት ያላቸውና ሁሉንም በሰብዓዊነት የሚመለከቱ ከሆነ ተዓምር ይሠራል፤ ኢትዮጵያዊነታችንን ልንክድ አንችልም" አቶ ንብረት ዓለሙ

    አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ዐቃቤ ንዋይ፤ የሥራ ዘመኑ ሊጠናቀቅ የተቃረበውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተተኪዎችን ለማስመረጥ ስለ ተመረጠው አስመራጭ ኮሚቴ ተግባራትና ተልዕኮ ያስረዳሉ።

  49. 840

    ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች

    ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።

  50. 839

    በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትነት ውድድር ለግል ድርጅቶችና ለኢንዱስትሪ መሪዎች ክፍት ተደረገ

    ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያ የመክፈል አቅም ቢጨምርም፤ አሁንም ከፍተኛ ስጋቶች አሉ አለ

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

HOSTED BY

SBS

Produced by SBS Audio

CATEGORIES

Frequently Asked Questions

How many episodes does SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ have?

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ currently has 50 episodes available on PodParley. New episodes are automatically indexed when they're published to the podcast feed.

What is SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ about?

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

How often does SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ release new episodes?

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ has 50 episodes. Check the episode list to see recent publication dates and frequency.

Where can I listen to SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ?

You can listen to SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ on PodParley by clicking any episode. We provide an embedded audio player for direct listening, and you can also subscribe via your preferred podcast app using the RSS feed.

Who hosts SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ?

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ is created and hosted by SBS.
URL copied to clipboard!