ልፍ ኦፍ ጊኒ፡ የጂዮ - የፖለቲካ እና ደኅንነት ቁልፍ የትኩረት ቀጠና episode artwork

EPISODE · Dec 2, 2025 · 1H

ልፍ ኦፍ ጊኒ፡ የጂዮ - የፖለቲካ እና ደኅንነት ቁልፍ የትኩረት ቀጠና

from Sovereignty Sources

''በገልፍ ኦፍ ጊኒ የሚታቀፉ ሀገራት ብዛትና ያላቸው የጂዮ - ፖለቲካ ሁኔታና የውስጥ የፖለቲካ ስርዓተ መንግስቶቻቸውና ድንበራቸውን ያለፉ ጉዳዮችን ጭምር ሊዳኙና ሊተባበሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ነው ወሳኝ ሆነው የሚታዩት [...] ሩሲያ እና ቻይና ተሰሚነታቸው እየጨመረ በመምጣቱ በአፍሪካ ብሎም በቀጠናው ከባህላዊው የምዕራባዊያን አካሄድ በተለየ አማራጭ የአጋርነት መንገድን ይከፍታል '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።' ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የገልፍ አፍ ጊኒ ጂዮ-ፖለቲካ እና በቀጠናው ያንዣበበውን የባህር ላይ ውንብድና፣ የሽብርተኝነት ጉዳይ እና ከአዳዲስ ኃይላት ጋር የሚደረግ ትብብርን በተመለከተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ የእዮብዘር ዘውዴን በእንግድነት ጋብዘናቸዋል። በፕሮግራሙ ሁለተኛው ክፍልም ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ወጣቶች የፈጠረችውን የትምህርት ዕድል በሴንት ፒተርስበርግ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ በ3ኛ ዲግሪ የኢኮኖሚክስ ተማሪ አሉላ ተክለብርሃን ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 2, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ልፍ ኦፍ ጊኒ፡ የጂዮ - የፖለቲካ እና ደኅንነት ቁልፍ የትኩረት ቀጠና

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on December 2, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!