ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ episode artwork

EPISODE · Jul 31, 2025 · 1H

ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ

from The Rising South

“ምዕራቡ ዓለም በኢንዱስትሪ ልማት ወቅት ማንኛውንም ዋጋ ቢያስከፍል፣ የአካባቢ ተጽእኖዎችን ችላ በማለት የኢኮኖሚ ዕድገትን ተከትሏል። የዛሬው የአካባቢ ቀውስ በአብዛኛው የዚያ አካሄድ ውጤት ነው፣ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳትን በማድረስ—ምዕራቡ ዓለም ለአለም አቀፍ የአካባቢ ጉዳት ረገድ ታሪካዊ ተጠያቂ ያደርገዋል።” አቶ መልካሙ ኦጎ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃበዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ ከሆኑት ከአቶ መልካሙ ኦጎ ጋር ደቡባዊ አለም ላይ እየደረሰ ስላለው የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና ወቀሳ እንዲሁም ይህን መከላከል ስለሚቻልባቸው መንገዶች ሰፊ ውይይት አድርገናል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 31, 2025

Embed this episode

Ready to play

ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 31, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!