ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም

from The Rising South

"ምርምርን በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ውስን ሀብት ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ ለልማት 'የአቅም ማባዣ' (force multiplier) አድርጌ እገልጸዋለሁ። ሀብት ውስን በሚሆንበት ጊዜ ዋናው ፈተና የሀብቱ እጥረት ሳይሆን ያንን ያለውን ሀብት ምን ያህል በብቃትና በአግባቡ እየተጠቀምንበት ነው የሚለው ነው። ምርምር እጅግ ወሳኝ የሚሆነውም እዚህ ቦታ ላይ ነው።" ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋከልቲ ከፍተኛ የምርምር ባለሙያ ሰለሞን አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም "ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሳትሟቸው የምርምር ውጤቶች ከኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል፡፡ ይህ መጣጣም ሲኖር የህብረተሰቡን ችግር በመቅረፍ ረገድ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ በሁለቱም በኩል መዋቅራዊ እና አሰራራዊ ለውጥ ያስፈልጋል።" ሲሉ አክለዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን በከፍተኛ የምርምር ባለሙያው ሰለሞን አስማረ አማካኝነት ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት ያለውን ፋይዳ፣ በዩኒቨርሲቲዎችና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር የሚቻልባቸውን መንገዶች፣ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እንመለከታለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ምርምር ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት፦ ያልተነካው እምቅ አቅም

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!