ኢናብ ቴክ - ዶት ወከር
from ENAB TECH PODCAST
እንደምን አላችሁ የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በስልካችን ኢንተርኔት ሳይኖረንም ቢሆን ሳተላይትን በመጠቀም ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚረዳን እና ያለንበትን ቦታ የሚነግረን የአንድሮይድ አፕሊኬሽን "ዶት ወከር" አጠቃቀም የሚያብራራ ዝግጅት ይኸው ቀርቧል። በሙሉ በአንዴ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። ቴሌግራም ላይ @enabtechpod እና @enabtechbot በመግባት ትችታችሁን ለመላክ እና አድማጮችን እንድናውቅ ሰርቬይ ልትሞሉልን ትችላላችሁ።
Embed this episode
No transcript yet.
Frequently asked questions
How long is this episode of ENAB TECH PODCAST?
This episode is 50 minutes long.
When was this ENAB TECH PODCAST episode published?
This episode was published on February 15, 2024.
Can I download this ENAB TECH PODCAST episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.