Skip to content
ኢናብ ቴክ ክፍል 46 - ፕሮቶን ቪፒኤን episode artwork

Jun 30, 2023 29 min

ኢናብ ቴክ ክፍል 46 - ፕሮቶን ቪፒኤን

from ENAB TECH PODCAST

በዚህ ክፍል፣ በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ጃውስ በሰኔ 2023 ቨርዥን ስለጨመራቸው ነገሮች እና ኢንቴል ከ15 አመት በኋላ የፕሮሰሰሮቹ ስም ላይ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑን የሚሉትን መረጃዎች እንሰማለን። በሞባይል ወርልድ ዝግጅት ስለፕሮቶን ቪፒኤን አጠቃቀም እንመለከታለን። በመሰረታዊ ክፍል፣ ስለጃውስ ልዩ ልዩ ሴቲንጎች እና አንዳንድ ኪቦርድ ሾርትከቶች ከነአጠቃቀማቸው አቀርባለሁ። የአድማጮች አስተያየትም ተካቷል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። ቴሌግራም ላይ @enabtechpod እና @enabtechbot በመግባት ትችታችሁን ለመላክ እና አድማጮቼን እንዳውቅ ሰርቬይ ልትሞሉልኝ ትችላላችሁ። በዝግጅቱ የተጠቀሰውን ፕሮቶን ቪፒኤንን እዚህ ያውርዱ።

Episode details come from the podcast's RSS feed.

Embed this episode

Ready to play

ኢናብ ቴክ ክፍል 46 - ፕሮቶን ቪፒኤን

0:00 29:51

No transcript yet.

Requests help us decide what to transcribe next.

Frequently asked questions

How long is this episode of ENAB TECH PODCAST?

This episode is 29 minutes long.

When was this ENAB TECH PODCAST episode published?

This episode was published on June 30, 2023.

Can I download this ENAB TECH PODCAST episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.