Skip to content
ኢናብ ቴክ ክፍል 8 - ቡክወርም episode artwork

Apr 9, 2022 29 min

ኢናብ ቴክ ክፍል 8 - ቡክወርም

from ENAB TECH PODCAST

ክፍል ስምንት _ በቡክወርም መጽሀፍትን ማንበብ፣ ተደራሽ ያልሆኑ የአማርኛ ጽሁፎችን ጨምሮ በቴክኖሎጂ ዜናዎቻችን፣ ቲክቶክ የተሰኘው የሞባይል ቪዲዮ መመልከቻ አፕሊኬሽን ከነጉግል ስለመብለጡ፣ አፕል ኩባንያ ወደ ገበያ ስላወጣው አዲስ ስልክ፣ የቀድሞው የአሜሪካ ፕረዚደንት ስላስጀመሩት አዲስ የማህበራዊ መገናኛ እና ሌሎችም ቴክኖሎጂ ነክ ወሬዎች እንነግራችኋለን። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ቡክወርም ስለተሰኘ የዲጂታል መጽሀፍትን በስክሪን ሪደር አማካይነት ለማንበብ የሚያስችል እና ሂደቱን የሚያቀል ሶፍትዌር የተወሰነ ማብራሪያ እናቀርባለን። በተለይ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች አማርኛ ጽሑፍን ከስካንድ ዶኪውመንትስ ለማንበብ ማስቻሉ ለየት ያደርገዋል። በፖድካስቱ የተጠቀሰውን ቡክወርምን ከዚህ ያውርዱ።](http://ethionab.org/wp-content/podcast/Bookworm-2022.1a5-x86-setup.exe)

Episode details come from the podcast's RSS feed.

Embed this episode

Ready to play

ኢናብ ቴክ ክፍል 8 - ቡክወርም

0:00 29:25

No transcript yet.

Requests help us decide what to transcribe next.

Frequently asked questions

How long is this episode of ENAB TECH PODCAST?

This episode is 29 minutes long.

When was this ENAB TECH PODCAST episode published?

This episode was published on April 9, 2022.

Can I download this ENAB TECH PODCAST episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.