Skip to content
ኢናብ ቴክ - ፕሪንተርን መተዋወቅ episode artwork

Apr 21, 2024 30 min

ኢናብ ቴክ - ፕሪንተርን መተዋወቅ

from ENAB TECH PODCAST

ጤና ይስጥልን፣ የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ የአንድሮይድ ሌላኛው አማራጭ ስክሪን ሪደር የሆነው ጂሺዎ ይዟቸው ስለመጣቸው ነገሮች እና ዊንዶውስ 32 ቢት ቨርዥን ኦፐሬቲንግ ሲስተም በ2038 ስለሚገጥሙት ችግሮች የሚሉትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን። በኮምፒውተር ቲፕስ ኤንድ ትሪክስ ዝግጅት፣ ዘመናዊውን የሶት ኮፒ ዘመን ከቀድሞው ሃርድ ኮፒ ዘመን የሚያገናኘውን "ፕሪንተር" የተባለውን መሳሪያ መተዋወቅ እንጀምራለን። በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዝግጅት ስለማይክሮሶፍት ኤክሴል አጠቃቀም የኤክሴል መክፈቻ መንገቾችን በተግባር እየሞከርን እንመለከታለን። ከአድማጮች፣ ስለቮልት፣ ስለጉግል ሜሴጅ እና ስለዩኒግራም ለተነሱ ጥያቄዎች ውስን ማብራሪያዎች አቅርበናል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ እንደሚያደርጋችሁ ታውቃላችሁ? ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።

Episode details come from the podcast's RSS feed.

Embed this episode

Ready to play

ኢናብ ቴክ - ፕሪንተርን መተዋወቅ

0:00 30:23

No transcript yet.

Requests help us decide what to transcribe next.

Frequently asked questions

How long is this episode of ENAB TECH PODCAST?

This episode is 30 minutes long.

When was this ENAB TECH PODCAST episode published?

This episode was published on April 21, 2024.

Can I download this ENAB TECH PODCAST episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.