Skip to content
ኢናብ ቴክ - ፕሪንት አደራረግ episode artwork

May 22, 2024 30 min

ኢናብ ቴክ - ፕሪንት አደራረግ

from ENAB TECH PODCAST

ሰላም ሰላም፣ የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ የዊንዶውስ ዋነኛ ስክሪን ሪደር የሆነው ጃውስ ፎር ዊንዶውስ በሜይ 2024 አፕዴት በሚል አዲስ በለቀቀው ማሻሻያ ስላደረጋቸው ለውጦች እና ማስተካከያዎች እንዲሁም ሳም ኦልትማን የተባለው የቴክኖሎጂ ባለሀብት የድሆችን የግል መረጃ ለመግዛት ሀምሳ ዶላር እየከፈለ ስለመሆኑ የሚሉትን መረጃዎች እንመለከታለን። በኮምፒውተር ቲፕስ ኤንድ ትሪክስ ዝግጅት፣ ስለፕሪንተር የምናስተዋውቅበት ዝግጅት የመጨረሻ ክፍል፣ በማይክሮሶፍት ወርድ እንዴት በተግባር ፕሪንት እንደምናደርግ እየሞከርን እንተዋወቃለን። በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዝግጅት፣ ስለማይክሮሶፍት ኤክሴል በሚያብራራው ቀጣይ ክፍሉ በማይክሮሶፍት ኤክሴል ዶኪውመንት ውስጥ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚረዱ የኪቦርድ ሾርትከቶችን እንቃኛለን። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ውስጥ እናንተ ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ ያደርጋችኋል። ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።

Episode details come from the podcast's RSS feed.

Embed this episode

Ready to play

ኢናብ ቴክ - ፕሪንት አደራረግ

0:00 30:30

No transcript yet.

Requests help us decide what to transcribe next.

Frequently asked questions

How long is this episode of ENAB TECH PODCAST?

This episode is 30 minutes long.

When was this ENAB TECH PODCAST episode published?

This episode was published on May 22, 2024.

Can I download this ENAB TECH PODCAST episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.