ኢናብ ቴክ - የፕሪንተር አይነቶች
from ENAB TECH PODCAST
እንደምን አላችሁ፣ የኢናብ ቴክ አድማጮች፤ በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ የዊንዶውስ ስክሪን ሪደር የሆነው ኤንቪዲኤ በአዲስ ቨርዥኑ ይዟቸው ከመጣቸው ነገሮች ውስጥ በተለይ በዋና ዋና ጉዳዮች ዘርዘር ያለ ማብራሪያ አቅርበናል። በኮምፒውተር ቲፕስ ኤንድ ትሪክስ ዝግጅት፣ ስለፕሪንተር የምናስተዋውቅበት ዝግጅት ቀጥሎ፣ ስለፕሪንተር አይነቶች ምንነት እናቀርባለን። ከአድማጮች ከተነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች፣ ስለኮምፒውተር ፎርማት አደራረግ ዙሪያ፣ ስለኢትዮቴሌኮም ቴሌብር ኢንጌጅ እና ስለማይክሮሶፍት ኦፊስ 2010 አክቲቬተር ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያዎች አቅርበናል። ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች https://pnc.st/s/enab-tech-podcast የሚለውን ሰብስክራይብ በማድረግ አድምጡ። በፖድካስት ማድመጫ አፕሊኬሽኖች ማድመጥ ከፕሮግራሙ ክፍሎች ወደፈለጋችሁት በቀጥታ ማለፍ እንድትችሉ እንደሚያደርጋችሁ ታውቃላችሁ? ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁፍ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ። አለበለዚያም ወደ 824 በመደወል የድምጽ መልእክት ለመላክ 3 ቁጥርን በመጫን እና ቁጥራችንን 0973034577 በማስገባት እና መመሪያውን በመከተል የድምጽ መልእክቱን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።
Embed this episode
No transcript yet.