ነገን አሻግሮ መመልከት፡ ኢመርጂንግ ሳይንስን ከፈጠራ ጋር የማዋሃድ ጥረት episode artwork

EPISODE · Nov 10, 2025 · 1H

ነገን አሻግሮ መመልከት፡ ኢመርጂንግ ሳይንስን ከፈጠራ ጋር የማዋሃድ ጥረት

from Sovereignty Sources

''ዓለም ውስጥ እንደመሆናችን ቴክኖሎጂ ተቀባይ ብቻ መሆን የለብንም፣ ቢያንስ ግንዛቤው ሊኖረን ይገባል። የምንቀበለው ምንድነው የሚለውንም ማወቅ ይገባል — ኢመርጂንግ ሳይንስ ለእያንዳንዱ ችግሮቻችን መፍትሔ የሚስጥ ስለሆነ ከዓለም ወደኋላ መቅረት የለብንም [...] ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ሳይንስ ለምሳሌ ምርትና ምርታማነትን በመጨመር የግብርና ዘርፍን ሊያጎለብት ይችላል '' ሲሉ በባዮ እና ኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት የኢመርጂንግ ማዕከል ውስጥ አስተባባሪና ተመራማሪው ዶ/ር ከበደ ጋሞ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል:: በፕሮግራሙ ክፍል አንድ በባዮ እና ኢመርጂንግ ኢንስቲትዩት በኢመርጂንግ ማዕከል ውስጥ አስተባባሪና ተመራማሪው ዶ/ር ከበደ ጋሞ ምንነቱን፣ ከፈጠራ ጋር ለማስተሳሰር የሚደረገውን ጥረት፣ የዘርፉን መጎልበት፣ ቁልፍ ሚናውን ከሌሎች ቁልፍ ነጥቦች ጋር በማስተሳሰር ሙያዊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል። ከአውቶሞቲቭ ጋዜጠኛው እዮብ ሞገስ ጋር የመንገድ ትራፊክ አደጋ እየፈጠረ ስላለው የማኅበራዊና ምጣኔ ሐብታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገው ውይይትም የፕሮግራሙ ሌላኛው አካል ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 10, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ነገን አሻግሮ መመልከት፡ ኢመርጂንግ ሳይንስን ከፈጠራ ጋር የማዋሃድ ጥረት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 10, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!