ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ episode artwork

EPISODE · Jun 23, 2026 · 1H

ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ

from The Rising South

"የኑክሌር ኃይል ማመንጫ መገንባት ሀገሪቱ አስተማማኝ እና ቋሚ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጭ እንድታገኝ ያስችላታል። […] ይህ አሠራር ደግሞ ድርጅቶችና ፋብሪካዎች ያለምንም መቆራረጥ ሥራቸውን እንዲያከናውኑ፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር በር ከፋች ነው። እንዲህ ያሉ ፕሮጀክቶችን መተግበር በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የቴክኖሎጂ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ዋነኛ ማሳያ ሊሆን ይችላል::" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከብሪክስ አባልነት በኋላ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያና የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት፣ የንግድ ዕድሎችን እና አዳዲስ ሳይንሳዊ ትብብሮችን በጥልቀት እንመረምራለን። በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድ ተወካይ አቶ ያሮስላቭ ታራሲዩክ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል። በክፍል ሁለት ደግሞ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሕ/ተ/ም/ቤት ያጸደቀው የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ባዮሎጂካል ምርምር ማዕከል ስምምነት ለሀገሪቱ የብዝሃ-ሕይወት ጥናት፣ ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ለከፍተኛ ትምህርት ዕድገት ምን ፋይዳ አለው ስንል በም/ ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ፈትሂ መህዲ ማብራሪያ ጠይቀናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 23, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ኢነርጂ፣ ኢንቨስትመንትና የሩሲያ ቴክኖሎጂ፦ የኢትዮጵያ የኑክሌር ጉዞ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on June 23, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!