ኒውክለር ኢነርጂ ለሰላማዊ ትሩፋት፡  በኢትዮ-ሩሲያ የትብብር ዓውድ ሲቃኝ – ለጋራ ዕድገት የሚደረግ አጋርነት episode artwork

EPISODE · Jul 1, 2025 · 1H

ኒውክለር ኢነርጂ ለሰላማዊ ትሩፋት፡  በኢትዮ-ሩሲያ የትብብር ዓውድ ሲቃኝ – ለጋራ ዕድገት የሚደረግ አጋርነት

from Sovereignty Sources

ከዕውቀት ሽግግር እስከ ኢነርጂ ሉዋዓላዊነት፣ ብሎም እስከ ጤናው ዘርፍ - አዲስ ምዕራፍ ተጀምሯል።የኒውክለር ሳይንስን ለሰላማዊ ጉዳይ የማዋል ቁርጠኝነት በጤናው ዘርፍ አንድ ብሏል።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ ስለኒውክለር ኢነርጂ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዘርፉ ከሩሲያ ጋር ስላለ ትብብርና አጋርነት በጥልቀት ለመወያየት ዶ/ር እምሻው ዳምጠው፣ በኢትዮጵያ የኒውክለር ኢነርጂ ሶሳይቲ ዳይሬክተር እንዲሁም ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል ፣ የኒውክለር ፊዚክስ ስትሪም ተባባሪ ፕሮፈሰርን ጋብዟቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 1, 2025

Embed this episode

Ready to play

ኒውክለር ኢነርጂ ለሰላማዊ ትሩፋት፡  በኢትዮ-ሩሲያ የትብብር ዓውድ ሲቃኝ – ለጋራ ዕድገት የሚደረግ አጋርነት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on July 1, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!