ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር  ሚና episode artwork

EPISODE · Oct 3, 2025 · 1H

ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር  ሚና

from Sovereignty Sources

'' የኒውክሌር ኃይል ወይም ህክምናን የመገንባት ህልም ላለን ለእኛ የመጀመሪያው ነገር መሆን ያለበት እንደ ሮዛቶም ካሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር መተባበር ነው።'' ሲሉ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ በበኩላቸው ፡ ''ሮሳቶም ብዙ ሪአክተሮችን [ማብላያዎችን] የገነባ የዳበረ ልምድ ያለው ተቋም ነው።" የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት  የኒውክሌር ህክምና በኢትዮጵያ እና ለሠላማዊ ዓላማ የሚውል ኒውክሌር ኃይል የመገንባት ህልም እንዲሁም ዓለም አቀፍ ትብብርን በተመለከተ የኒውክሌር ህክምና ስፔሻሊስቶቹ ዶ/ር ኪሩቤል ተስፋዬ እና ዶ/ር ታከለ ሎዳሞ ጋብዟቸዋል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 3, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ኒውክሌርን ለህክምና እና ለአማራጭ ኃይል በኢትዮጵያ ፣ የሮሳቶም የትብብር  ሚና

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 3, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!