EPISODE · Sep 15, 2025 · 30 MIN
ፓን አፍሪካኒዝም እና የኢትዮጵያ አበርክቶት፡ የአንድነት እና የጋራ ትግል ራዕይ
from The Rising South
“ፓን አፍሪካኒዝም በአፍሪካውያን እና በአፍሪካን ዲያስፖራ ቅንጀት የሚመራ አለም አቀፍ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ይሄ የምሁራን፣ የፖለቲከኞች እና ደግሞ ባህላዊ የሆነው ማህበረሰብ የጋራ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ዋናው ግቡ አንድነትን እና መተባበርን ማምጣት ነው፡፡” ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነይህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል የፓን አፍሪካኒዝምን ታሪክ እና ትግል ያስቃኛል—ይህም በአህጉሪቱ እና በዳያስፖራው የትግል፣ የአንድነት እና የጋራ ምኞቶች ላይ የተመሠረተ ርዕዮተ ዓለም ነው። የአድዋ ጦርነት የተካሄደባት እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ እንደመሆኗ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጽናት እና ሉዓላዊነት ምልክት ሆና በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ማዕከልንት ደምቃ ትታያለች። ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነ የፓን አፍሪካዊ አስተሳሰብን ታሪክ እና ለዛሬው ትውልድ ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል።
Embed this episode
NOW PLAYING
ፓን አፍሪካኒዝም እና የኢትዮጵያ አበርክቶት፡ የአንድነት እና የጋራ ትግል ራዕይ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.