ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ማውጣት፡ በአፍሪካ ላይ ትርክቶችን መቀየር episode artwork

EPISODE · Sep 24, 2025 · 1H

ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ማውጣት፡ በአፍሪካ ላይ ትርክቶችን መቀየር

from The Rising South

“አፍሪካ የተባረከች አህጉር ናት፡፡ [...] በጣም ለምና ድንግል መሬት፣ የውሃ ሀብትና የተፈጥሮ ሀብት ሁሉም ነገር አላት። በዘመናዊ መንገድ የተማሩ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ሌሎች ቦታዎች የሌላቸውን ባህላዊ እውቀት ያላቸው ሰዎችም አሉን። ስለዚህ ጊዜው ሳይረፍድ፣ የራሳችንን ትርክቶች መስራት አለብን። [የተሳሳቱ ትርክቶችን] ማፍረስ እና እንደገና መገንባት በጣም አስፈላጊ ነው።” ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ዓለም አቀፍ የሰላም ቀንን በማስመልከት የሰላም አማካሪ ከሆኑት ዶ/ር ገለታ ሲመሶ ጋር ውይይት አድርገናል። ለአፍሪካ ሰላም የጦር መሳሪያ ዝምታ ብቻ ሊሆን እንደማይገባና ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ስለማውጣትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችም ተወያይተናል፡፡ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 24, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ማውጣት፡ በአፍሪካ ላይ ትርክቶችን መቀየር

0:00 1:00:11

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on September 24, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!