ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣  እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል episode artwork

EPISODE · Sep 30, 2025 · 1H

ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣ እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል

from Sovereignty Sources

''ሰርጌይ ላቭሮቭ አፍሪካና ካሪቢያን ሀገራትን በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች ሁነኛ ማንቂያ ናቸው።" - ሲነሳ ደምሴ''የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትም እንደ አዲስ መታደስ አለባቸው።" - ዶ/ር ሰዒድ አህመድ የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅት በተባበሩት መንግስታት ጉባዔ ላይ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ያነሷቸውን ቁልፍ ነጥቦች በተመለከተ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያዎች ዶ/ር ሰዒድ አህመድ እና ሲነሳ ደምሴን ጋብዟቸዋል። በእንግሊዘኛ የቀረበውን ሙሉ ፕሮግራም  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 30, 2025

Embed this episode

Ready to play

ሰርጌ ላቭሮቭ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ፡ የአፍሪካ ፣ እስያ እና የካሪቢያን ሀገራት ድምጽ ሊደመጥ ይገባዋል

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on September 30, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!