EPISODE · Aug 22, 2025 · 1H
ሰው ሰራሽ አስተውህሎት:- የኢትዮጵያ የኪነ ህንፃ ታሪክና ባህል ከቴክኖሎጂ አኳያ
from Sovereignty Sources
''አዲሱን ቴክኖሎጂ ከቀደምቱ የኢትዮጵያ ኪነ ህንፃ ጋር ለማዋሃድ በቅድሚያ መደረግ ያለበት ጥናት ነው፡፡ ከዚህ በፊት የነበሩት ኪነ ህንፃዎች ምን ምን የተለየ የራሳቸው ነገሮች አላቸው፣ ጠባያቸው ምንድነው፣ በምን አይነት ቴክኖሎጂ ነው እየተሰሩ የነበሩት፣ ማቴሪያል ምናምን የሚሉ ነገሮችን በደንብ ማጥናት ያስፈልጋል፡፡ ከዚያም አዲሱን ቴክኖሎጂ መላመድ ያስፈልጋል'' ሲል የዘርፉ ባለሙያ ዳንኤል ተመስገን ይናገራል ።🎙 በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በኢትዮጵያ የኪነ ህንፃ ዘርፍ ታሪክና ባህልን ከቴክኖሎጂ ጋር ለማዋሃድ ሰው ራሽ አስተውህሎት የሚጫታወቸው ወሳኝ ሚና እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ለመወያየት የምህንድስና ባለሙያና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ኮሌጅ መምህር ታደሰ ግርማይ እንዲሁም ወጣቱን የዘርፉ ባለሙያ ዳንኤል ተመስገንን ጋብዟቸዋል።
Embed this episode
Ready to play
ሰው ሰራሽ አስተውህሎት:- የኢትዮጵያ የኪነ ህንፃ ታሪክና ባህል ከቴክኖሎጂ አኳያ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.