ሰው ሰራሽ አስተውሎትን ለበጎ መጠቀም፦ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የደመቁበት ዓለም አቀፍ ዉድድር episode artwork

EPISODE · Aug 6, 2025 · 1H

ሰው ሰራሽ አስተውሎትን ለበጎ መጠቀም፦ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የደመቁበት ዓለም አቀፍ ዉድድር

from The Rising South

“እኛ ምን ያቅተናል?፣ ሀገራችንን ለማሳደግ ምን ያቅተናል?፣ ማይንድሴት /አመለካከት/ ላይ መስራት አለብን ፤ የሁሉም ማይንድሴት ላይ መሰራት አለበት ምክንያቱም [ከሌሎች ሃገራት ተወዳዳሪዎች ጋር] አቅማችን አንድ እንደሆነ አይቻለው፡፡” ተማሪ አቤል ደረጀ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ  ዝግጅት፣ በጄኔቫ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ውድድር ኢትዮጵያን በኩራት ወክለው 5ኛ ደረጃን ከያዙ ከተማሪ አቤል ደረጄ እና ፍሬወይኒ በላይነህ እንዲሁም ከውድድሩ የኢትዮጵያ ተወካይና አስተባባሪ መንግስቱ ወዳጄ ጋር ቆይታ እናደርጋለን፡፡ በወጣቶች ዘንድ ሰው ሰራሽ አስተዉሎትን ለበጎ የመጠቀም ውድድር አጠቃላይ ሂደቱን፣ የጄኔቫ ቆይታቸው እና ስላገኙት ተሞክሮም ውይይት አድርገናል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 6, 2025

Embed this episode

Ready to play

ሰው ሰራሽ አስተውሎትን ለበጎ መጠቀም፦ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የደመቁበት ዓለም አቀፍ ዉድድር

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on August 6, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!