EPISODE · Jul 18, 2022 · 7 MIN
ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ
from የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ
ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ከውልደት ቀዬዋ ተንስታ፣ የካርቱም የስደት ሕይወቷን አጣቅሳ፣ የአውስትራሊያ የሠፈራና ምዕራባዊ የሥነ ጥበብ ሕይወት ጅማሮዋን አውግታለች። በቀጣይነትም እንደ ፅጌረዳ አበባ ውበትና እሾህን በተላበሰው የጥበብ ሕይወት ጉዞዋ ውስጥ የተፈተነችባቸውን ተግዳሮቶችና በሐሴት የተመላችባቸውን ስኬቶች ታነሳለች።
Embed this episode
Ready to play
ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማ
0:00
7:18
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
Frequently Asked Questions
How long is this episode of የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ?
This episode is 7 minutes long.
When was this የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ episode published?
This episode was published on July 18, 2022.
Can I download this የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!