ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት episode artwork

EPISODE · Dec 11, 2025 · 45 MIN

ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት

from The Rising South

“ቀጥታ የውጭውን ዓለም የሥርዓተ ትምህርት ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ብዙም ግንኙነት የሌለው፣ ልጆቹን ትራንስፎርም የማያደርግ፣ አካባቢውን የማይለውጥ፣ አካባቢውን ያልተገነዘበ ሥርዓተ ትምህርት ታመጣና [...] ኢትዮጵያ አምጥተህ ስታስቀምጠው አይገጣጠምም፡፡” በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እና በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባል ሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ላይ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ እና የትምህርት ኮሌጅ የሳይንስ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባለ ከሆኑት ከሰለሞን በላይ (ዶ/ር) ጋር የመምህራን ትምህርትን ከቅኝ አገዛዝ ነፃ ማድረግ ምን ማለት እንደሆነ፤ ይህም የአፍሪካን ጥበብ፣ ባህል እና ማንነት ወደ ትምህርት ዋና ማዕከል መመለስ እንዴት እንደሚቻል፤ እንዲሁም አፍሪካ የትምህርት ሥርዓቷን የራሷን እውነታዎች እንዲያንፀባርቁ አድርጋ ዳግም እንዴት ልትቀርጽ ትችላለች? የሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች የተንሱበትን ይህን መሰናዶ ይከታተሉ። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 11, 2025

Embed this episode

Ready to play

ትምህርትና ሉዓላዊነት ፡- የአፍሪካ የመምህራን ሥልጠናን ከቅኝ ግዛት ጥላ ነጻ መውጣት

0:00 45:01

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 45 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 11, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!