EPISODE · Jul 25, 2025 · 30 MIN
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ
from The Rising South
“አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ ትልቅ ዕድል አለው። በ2045 የአፍሪካን ንግድ በ45 በመቶ ገደማ ማለትም በ275.7 ቢሊዮን ዶላር ይጨምራል […] እንዲሁም የአፍሪካ አገሮች የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ የኢንዱስትሪ ምርቶች እንዲልኩ ይረዳቸዋል።”በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ከሆኑት አበበ አምባቸዉ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የታሪፍ ቅነሳን በማስወገድ እና የኢንዱስትሪ እድገትን በማበረታታት የአህጉሪቱን የንግድና ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ስለሚያሳድገው የዓለም ትልቁ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት ላይ ተወያይተናል ፤ የኢትዮጵያን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቶችንም ዳስሰል።
Embed this episode
NOW PLAYING
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.