EPISODE · Aug 4, 2025 · 30 MIN
ኢትዮጵያ፡ በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴ ሰላምን የመገንባት ሂደት
from The Rising South
“መንግስት ቅጣትና ሪዋርድ [ማበረታቻ] ያመጣብኛል ብሎ ከሚያስበው ነገር ይልቅ ኃጢያትና ጥሩ ነው ተብለው በማህበረሰቡ የተፈረጁን ነገሮች የመቀበል አዝማሚያ አለ አንዳንድ ቦታ ላይ፤ ስለዚህ ማህበረሰባችን ለእነዛ ነገሮች ዋጋ ስለሚሰጥ ሁለቱን የግጭት አፈታት መንገድ (ዘመናዊውንም ባህላዊውንም) አቀናጅተን ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ እያደረግን ነው፡፡” አቶ ቸሩጌታ ገነነ፣ በሰላም ሚኒስቴር የፌደራሊም እና ግጭት አስተዳደር ሚኒስትር ዳኤታበዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከአቶ ቸሩጌታ ገነነ ጋር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያላትን የበለጸገ የባህል ቅርስ እንዴት እየተጠቀመች እንደሆነ እንቃኛለን። በዘመናዊ ተግዳሮቶች እና በተለያዩ የባህል መልክዓ ምድሮች መካከል፣ መንግስት በማህበረሰብ ላይ ያተኮረ እርቅ ላይ ያለውን አዲስ ትኩረት፣ እና የአገራዊ ፍትህ ስርዓቶችን ህጋዊ እውቅና መስጠት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡
Embed this episode
NOW PLAYING
ኢትዮጵያ፡ በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴ ሰላምን የመገንባት ሂደት
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.