ኢትዮጵያ፣ የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል episode artwork

EPISODE · Jan 27, 2026 · 1H

ኢትዮጵያ፣ የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል

from The Rising South

"በጣና ሐይቅ ያለው የእንቦጭ አረም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት ነው። ምክንያቱም ጣና ሐይቅ በላይኛው ጫፍ ላይ ስለሚገኝ ለግድቡ ተጽእኖ ይኖረዋል።" ሲሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር አያሌው ወንዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከዶ/ር የህዝቤ ካሳ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ከአቶ ደበበ ደፈርሶ፣ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ እና የተፋሰስ መረጃ መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ከዶ/ር አያሌው ወንዴ፣ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ ወራሪውን የእንቦጭ አረምን በመዋጋት ረገድ እያደረገች ያለውን ትግል እንመረምራለን። ዶ/ር የህዝቤ በበኩላቸው ከእንቦጭ አረም ሊገኙ ስለሚችሉ እድሎች "ከእንቦጭ አረም የሚገኙ ባዮፈርቲላይዘሮችን መጠቀም በብዛት የሚገኝ ሲሆን ይህም በሰፊው ጥቅም ላይ ከዋለ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል።" በማለት አክለዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 27, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

ኢትዮጵያ፣ የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 27, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!