ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ episode artwork

EPISODE · Dec 12, 2025 · 1H

ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ

from The Rising South

“ይህ ክስ ለመላው አህጉር ታላቅ ምሳሌ የሚሆን የሕግ መሠረት መጣል የቻለ ነው። […] በአኅጉራዊና ክልላዊ አካላት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ውሳኔያቸው የማይነኩ እና የማይጠየቁ እንደሆኑ ሊያስቡ ይችላሉ። ነገር ግን መጠየቅ አለበት። እናም፣ በዚህ ዓይነት ክስ የሚጠቀሙት የመጀመሪያው አካል ክሱን ያቀረበው ግለሰብ ሳይሆን፣ ተቋሙ ራሱ ነው።” ሲሉ የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ጌታቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የፓን አፍሪካ ህግ ባለሙያዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከአቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ጋር በመሆን በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የፍትህ ፍርድ ቤት ያገኙትን ታሪካዊ ድል — በተመለከተ የተወያየን ሲሆን፤ የ2025 የአፍሪካ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ዘጠነኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተን የሴቶችን ውክልና፣ በአፍሪካ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀና ሁሉን ያካተተ የሚዲያ ምህዳር መገንባትን በተመለከተ ከዶ/ር የሚሲ አኪንቦቦላ፣ ጆይ አዲግዌ እና ማሪያማ ባህ ጋር ያደረነው ቆይታ በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ተዳስሷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 12, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

ኢትዮጵያዊው ጠበቃ የህግ የበላይነት ተጋድሎ፡ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ክስ ጉዳይ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 12, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!