EPISODE · Jul 31, 2020 · 4 MIN
ኢትዮጵያዊው የሃርማን ጄምነርን ሽልማት አሸነፈ - ኦገስት 01, 2020
from ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው
በኤስ ኦ ኤስ ማሳደጊያ ውስጥ ያደገው ኢትዮጵያዊው ገብረእግዚአብሄር ገብረ በዛሬው ዕለት የሃርማን ጄምነር ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ይፋ ተደርጓል፡፡ገብረእግዚአብሄር ለውድድር የቀረበው በልኡል ግርማይ መታሰቢያ ድርጅት በኩል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ለሚያደርገው የትምህርት ድጋፍ ነው፡፡ ኤደን ገረመው ገ/እግዚአብሔርን እና የኤስ ኦ ኤስ እናቱን ወ/ሮ መድህን መሃሪን አነጋግራለች፡፡
Embed this episode
NOW PLAYING
ኢትዮጵያዊው የሃርማን ጄምነርን ሽልማት አሸነፈ - ኦገስት 01, 2020
0:00
4:35
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.
Frequently Asked Questions
How long is this episode of ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ?
This episode is 4 minutes long.
When was this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?
This episode was published on July 31, 2020.
Can I download this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!