EPISODE · Sep 5, 2020 · 7 MIN
"ወደ ውድድሮች የገባሁት ለስራ ማስኬጃ ገንዘብ ስላስፈለገኝ ነው" የፈጠራ ባለሞያ ቃለዳዊት - ሴፕቴምበር 05, 2020
from ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው
ቃለዳዊት እስመለዓለም በባህርዳር ከተማ የሚኖር ወጣት የኮምፒውተር ሳይንስ መምህር እና የፈጠራ ባለሞያ ነው፡፡ ከቃለዳዊት ፈጠራ ስራዎች መሃከል በዋናነት የሚነሱት የዶሮ እንቁላል ማስፈልፈያ ኢንኩቤተር፤ የትራፊክ መብራት እና ሙሉ ለሙሉ በሃገር ውስጥ የተመረተ የጸሃይ ሃይል መሰብስቢያ ሶላር ናቸው፡፡ ቃለዳዊት በተለያዩ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡ በውድድሮቹ ላይ የሚሳተፈውም ያለበትን የበጀት እጥረት ለሟሟላት እንደሆነ ይናገራል፡፡
Embed this episode
Ready to play
"ወደ ውድድሮች የገባሁት ለስራ ማስኬጃ ገንዘብ ስላስፈለገኝ ነው" የፈጠራ ባለሞያ ቃለዳዊት - ሴፕቴምበር 05, 2020
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.