EPISODE · Jul 10, 2024 · 9 MIN
What is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ?
from SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Aggressive driving is a continuum of bad driving behaviours which increase crash risk and can escalate to road rage. People who engage in road rage may be liable for traffic offences in Australia, have their car insurance impacted and most importantly put their lives and those of others at risk. Learn about the expectations around safe, responsible driving and what to do when you or a loved one are involved in a road rage incident. - አመጻን የተሞላ የማሽከርከር ባህሪ አደጋ እንዲጨምር እና በጎዳና ላይ የአመጽ ተግባር እንዲጨምር ምክንያት ይሆናል ፡፡በአውስትራሊያ መኪናን እየነዱ አመጽ የሚፈጥሩ ሰዎች ፤ በአብዛኛው የመንገድ ላይ ህጎችን በመጣስ የኢንሹራንስ ሪኮርዳቸውን የሚያበላሹ ፤ እንዲሁም የራሳቸውን እና የሌሎችንም ህይወት አደጋ ላይ የሚጥሉ ናቸው፡፡ ደህንነቱ የተጠበቅ እና ሀላፊነት የሚሰማው የማሽከርከር ልማድን መማር እና ማጎልበት ፤ እንዲሁም እርስዎ ወይም በእርስዎ ዙሪያ ያሉ ወዳጆችዎ በማሽከርከር ላይ እያሉ በሚፈጠር ውዝግብ ሳቢያ አደጋ ከገጠማችሁ ምን ማድረግ እንደሚገባዎት ይማሩ ፡፡
Embed this episode
Ready to play
What is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.