ኃይል ወይስ ሕግ፦ ተመድ አሁንም በሕግ የሚመራ ተቋም ነውን? episode artwork

EPISODE · Jan 27, 2026 · 1H

ኃይል ወይስ ሕግ፦ ተመድ አሁንም በሕግ የሚመራ ተቋም ነውን?

from The Rising South

“የቪቶ (ድምፅን በድምጽ የመሻር) ስልጣን ያለአግባብ ጥቅም ላይ ውሏል፤ ተበድሏልም። በ2003 በኢራቅ ላይ በአሜሪካ ጥቃት ሲሰነዘር ሩሲያ ለዚያ ወረራ እና ወታደራዊ ጣልቃገብነት ድምፅ አልሰጠችም። […] አፍሪካ በ2026 ያላትን ቋሚ ያልሆኑ መቀመጫዎች ብንመለከት እንኳ፣ የቪቶ ስልጣን ባላቸው አምስቱ ቋሚ አባላት እና የቪቶ ስልጣን በሌላቸው ቋሚ ባልሆኑ አባላት መካከል ያለው ልዩነት ምንም አይነት ትርጉም አይሰጥም። ይህ ሁኔታ በእውነቱ ዓለም አቀፍ ህግን መሳቂያ ያደርገዋል።” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒሳ የታቦ ምቤኪ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሌጅ ውስጥ ተመራማሪ የሆኑት ራስ አድቮኬት ሲፎ ማንቱላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የቬንዙዌላን ጉዳይ ማዕከል አድርገን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሁንም በሕግ የሚመራ ተቋም ነው—ወይስ ዓለም አቀፋዊ አስተዳደር የኃይል እና የመራጭነት (አድሏዊ) አፈጻጸም ጨዋታ ሆኗል? የሚለውን ጥያቄ በደቡብ አፍሪካዉ የታቦ ምቤኪ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሌጅ ውስጥ ተመራማሪ ከሆኑት ከራስ አድቮኬት ሲፎ ማንቱላ ጋር በሰፊው እንመረምራለን። በተጨማሪም አንዳንድ አገራት ማዕቀብ ተጥሎባቸው ሕጋዊነታቸው እንዲታጣስ ሲደረግ፣ ሌሎች ደግሞ ጥበቃ የሚደረግላቸው ስለምንድን ነው? ይህስ በጂኦ-ፖለቲካዊ ሽኩቻ በተቀረጸው ዓለም ውስጥ ስለ ሉዓላዊነት ምን ይነግረናል? የሚሉትንም ጥያቄዎች እንዳስሳለን፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 27, 2026

Embed this episode

Ready to play

ኃይል ወይስ ሕግ፦ ተመድ አሁንም በሕግ የሚመራ ተቋም ነውን?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 27, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!