የዓለም ዜና፤ ነሐሴ  11 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ episode artwork

EPISODE · Aug 17, 2026 · 11 MIN

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ

from የዓለም ዜና · host DW

አርስተ ዜና --የሞሮኮ የጸጥታ ኃይሎች ድንበር አቋርጠዉ የስፔን ራስ-ገዝ ወደ ሆነችዉ ሴዑታ በየብስ እና በባህር አቋርጠዉ ለመግባት የሞከሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን በቁጥጥር አዋሉ።-የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ኅልውና፣ ባለቤትነት እና የራስ-አስተዳደር መብት ዙሪያ "የክህደት ተግባር" ታይቷል ሲል እርምት ጠየቀ። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በበኩሉ ባወጣዉ መግለጫ፤ የአብንን "ድምዳሜ የማይጋራው መሆኑን" ገልጿል።-የኢራን ጦር አንድ የአሜሪካ ወታደርን ለያዘ ወይም ለገደለ ሰው 30,000 ዶላር ሽልማት እንደሚሰጥ አስታወቀ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 17, 2026

Embed this episode

Ready to play

የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ

0:00 11:20

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 11 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on August 17, 2026.

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!