EPISODE · Feb 24, 2026 · 10 MIN
የዓለም ዜና፤ የካቲት 17 ቀን 2018
from የዓለም ዜና · host DW
አርስተ ዜና፤ -የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በፊት እንዳይፀድቅ ውትወታ እያድረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ አስታወቀ። -ከያዝነዉ የፈረንጆቹ ዓመት 2026 መጀመርያ ጀምሮ በሁለት ወራት ጊዜ ዉስጥ ከአፍሪቃዉ ቀንድ አካባቢ ተነስተዉ ሜዲትራኒያን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮጳ ለመግባት የሞከሩ ቢያንስ 606 ስደተኞች በባህር ሰጥመዉ መሞታቸውን IOM አስታወቀ።-ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ወረራ የጀመረችበት አራተኛ ዓመት ዛሬ በዩክሬይን መዲና ኪይቭ ላይ ታስቦ ዋለ። የአዉሮጳ ኅብረት አባል ሃገራትና ኔቶ ለዩክሬይን ጠንካራ አጋርነታቸዉን አሳይተዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የዓለም ዜና፤ የካቲት 17 ቀን 2018
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.