የአፍሪካ ኢኮኖሚ ለውጥ፦የአለም ፖለቲካዊ መዋዠቅ ለአፍሪካ ኢንዱስትሪ አዲስ መንገድ እንዴት እየፈጠረ ነው? episode artwork

EPISODE · Jul 2, 2026 · 1H

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ለውጥ፦የአለም ፖለቲካዊ መዋዠቅ ለአፍሪካ ኢንዱስትሪ አዲስ መንገድ እንዴት እየፈጠረ ነው?

from The Rising South

"ከቅኝ ግዛት ዘመን ጀምሮ የአፍሪካ ኢኮኖሚ መዋቅር ለምዕራባውያን ተገዢ እንዲሆን ተደርጎ ነው የተቀረጸው። የአሁኑ የዓለም አቀፍ አቅርቦት ሰንሰለት መቋረጥ ግን ወደ ውስጥ እንድንመለከት፣ አምራች እንድንሆን እና በአህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጠና በኩል እርስ በርስ እንድንተሳሰር ትልቅ ዕድል የፈጠረልን 'የመቀስቀሻ ደወል' ነው።" ሲሉ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በክፍል አንድ፦ የአፍሪካ የንግድ ሪፖርት 2026ን መነሻ በማድረግ የዓለም ፖለቲካዊ መዋዠቅ ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሽግግርና ለአህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና ምን ዓይነት አዳዲስ ዕድሎችን ይዞ መጥቷል? ስንል ከከፍተኛ ተመራማሪው ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ጋር ያደረግነውን ጥልቅ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በክፍል ሁለት፦ የአፍሪካ በጎ አድራጎት ለምን የአህጉሪቱን እውነታ ማንጸባረቅ ተሳነው? በባህላዊ እውነታዎች ላይ ተመስርቶ እንዴት በድጋሚ ሊዋቀር ይችላል? ስንል የሲቪ (SIVI) ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ቴንዳይ ሙሪሳ እና የጋልቫናይዚንግ አፍሪካ ኮንሰልት የልማት አማካሪ ጃኔት ማዊዩ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጡናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 2, 2026

Embed this episode

Ready to play

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ለውጥ፦የአለም ፖለቲካዊ መዋዠቅ ለአፍሪካ ኢንዱስትሪ አዲስ መንገድ እንዴት እየፈጠረ ነው?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 2, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!