EPISODE · Jul 15, 2025 · 1H
የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲሱ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ማንነትን ለመጠበቅ የሚደረገው ትግል
from The Rising South
ዛሬ በጎርጎሮሳዊያኑ ሐምሌ 15፣ በዓለም የወጣቶች ክህሎት ቀን ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እያንዳንዱ ኢንቨስትመንት የወጣቶችን የስራ እድል ፈጠራን ለማስቀደም ያስችላል የሚለውን ስርዓት አስተዋውቋል። ባንኩ የ10 ዓመት ስትራቴጂ አካል የሆነ የወጣቶች የስራና ክህሎት 'ማርከር' ስርዓትን ከዓለም የስራ ድርጅት ጋር በመሆን ይፋ አድርጓል። ይህ ውሳኔ የመጣው ባንኩ ሲዲ ኡልድ ታህን (ዶ/ር) ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት አድርጎ ከመረጠ በኋላ የሆነ ነው። እንዲህ ያሉ የአፍረካ ለውጦችን ዕውን ለማድረግ የአፍሪካ ማንነትን መጠበቅና የወደፊት ትውልድን ማብቃት አስቸኳይ እንደሆነ ባለሙያዎች አጽንኦት ሰጥተዉ ይናገራሉ።
Embed this episode
Ready to play
የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲሱ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ማንነትን ለመጠበቅ የሚደረገው ትግል
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.