የአፍሪካ ቀንድ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም፦ የጂኦፖለቲካ የስበት ማዕከልነትና ሉዓላዊ ውሳኔ episode artwork

EPISODE · Sep 3, 2026 · 1H

የአፍሪካ ቀንድ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም፦ የጂኦፖለቲካ የስበት ማዕከልነትና ሉዓላዊ ውሳኔ

from The Rising South

"አፍሪካውያን የራሳቸውን ውሳኔ በራሳቸው የመወሰን ስትራቴጂካዊ ነፃነት ሊኖራቸው የሚችለው ለራሳቸው የሰላምና የልማት ጥረቶች የገንዘብ አስተዋፅኦ ማድረግ ሲችሉ ብቻ ነው። በውጭ ፋይናንስ ላይ ጥገኛ ከሆንክ የሀሳብህ ባለቤት መሆን አትችልም።" ሲሉ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ምርምር ዋና ዳይሬክተር ጋሻው አይፈራም (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክ፣ የባህረ ሰላጤው ሀገራት፣ ህንድ፣ ፓኪስታን እንዲሁም የምዕራባውያን ሀገራት እጃቸውን ወደ ቀይ ባህርና ኤደን ባህረ-ሰላጤ በሰፊው እያዘረጉ ባለበት በዚህ ወቅት የአፍሪካ ቀንድ የትኩረት ማዕከል መሆኗን ዳግም አረጋግጧል ።በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት (IFA) የአፍሪካ ጉዳዮች ምርምር ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን ዶ/ር ጋሻው አይፈራምን ጋብዘን በእነዚህ አንኳር ጂኦ-ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊና ጥልቅ ውይይት አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 3, 2026

Embed this episode

Ready to play

የአፍሪካ ቀንድ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም፦ የጂኦፖለቲካ የስበት ማዕከልነትና ሉዓላዊ ውሳኔ

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on September 3, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!